10

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

የቋንቋ ክሂሎች የክፍል ውስጥ የመማር ማስተማር ክንውን በተገቢው መንገድ የሚተገበርrnከሆነ የቋንቋውን ትምህርት ዓላማ ለማሳካትና በተማሪዎች ላይ የተፈለገውን ለውጥ ለማምጣትrnያለው አስተዋፅኦ አሌ የማይባል ነው፡፡ የዚህም ጥናት ዓላማም የመናገር ክሂል ትምህርትrnየክፍል ውስጥ አተገባበርን መመርመር ነው፡፡ በዚህ መሰረት በዋናነት በመምህራን ላይ ትኩረትrnያደረገ የክፍል ውስጥ የመማር ማስተማር ምልከታ ተከናውነዋል፡፡ በተጨማሪም መምህራንናrnተማሪዎችም የጽሑፍ መጠየቅ እንዲሞሉ የተደርጓል፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ ስድስትrnየመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አራት በመምረጥና ከአራቱ ትምህርት ቤቶችrnአራት የአስረኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በአላማዊ ናሙና አማካይነት ተመርጠዋል፡፡rnየአራቱ ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ መምህራንና ከየትምህርት ቤቱ የተመረጡ 120rnየአስረኛ ክፍል ተማሪዎች የጽሑፍ መጠይቅ እንዲሞሉ ተደርጓል፡፡ ከመልክታና ከጽሑፍrnመጠይቅ ከተገኙት መረጃዎች መረዳት እንደሚቻለው ጥቂት መምህራን በክፍል ውስጥrnየመማር ማስተማሩን ሂደት በጥንድ ወይም በቡድን ሥራ እንዲታገዝ አለመሞከራቸውን'rnበቋንቋው ተጠቅመው በንግግር ሀሳባቸውን በነፃ የሚገልጹበትን ሁኔታ አለማመቻቸታውን'rnየመናገር ማስተማሪያ ደረጃዎችን በተገቢው መንገድ አለማከናወናቸውን' በተጨማሪምrnከመማሪያ መጽሐፉ ጎን ለጎን የተማሪዎችን ፍላጎት ሊያነሳሳ የሚችል ተግባር በጥንቃቄrnአለመመረጡ' የዕለቱን የመናገር ክሂል ትምህርት ርእሰ ጉዳይ ግልጽ በሆነና በማይረሳ መልኩrnአለመቅረቡ' ለሁሉም ተማሪዎች እኩል እድል አለመስጠቱ እና ለመናገር የማይደፍሩrnተማሪዎችን ለማበረታታት የተሻለ ሙከራ አለመደረጉ፤ በመጨረሻም በመማር ማስተማሩrnሂደት የመናገር ክሂሉን ለማዳበር ያሉበትን ችግሮች ለማቃለል የመናገር ክሂል ተግባርrnከመከናወኑ በፊት የትምህርት ዓላማ በዝርዝር እንዲቀርብ ቢደረግ፣ተማሪዎች ወደዋናውrnየመናገር ክሂል ትምህርት ከመግባታቸው በፊት የማነቃቂያ ትምህርት ቢሰጣቸው፣ የመናገርrnክሂልን ለማሳደግ የቀረቡትን ተግባራት ለማለማመድ የሚሰጠው ጊዜ ከመልመጃዎቹ ስፋትrnጋር መታየት እናዳለበት የመፍትሄ ሃሳብ ቀርቧል፡፡

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
10

260