9

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ በዯቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሊዊ መንግስት በሠገን አካባቢrnሕዝቦች ዞን በሠገን 2ኛ ዯረጃና መሰናድ ትምህርት ቤት በአማርኛ ኢአፍ ፈት የሆኑ የ9ኛ ክፍሌrnተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታና የንባብ ፍጥነት ተዛምድ መፈተሽ ነው፡፡ ሇዚህም የሠገን 2ኛrnዯረጃና መሠናድ ትምህርት ቤት በአመቺ የናሙና አመራረጥ ዘዳ ተመርጧሌ፡፡ እንዱሁም በናሙናነትrnከተመረጠው ትምህርት ቤት ከሚማሩት የዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች መካከሌ አማርኛ ኢአፍ ፈት የሆኑrn100 ተማሪዎች በዓሊማ ተኮር የናሙና አመራረጥ ዘዳ ተመርጠው የፍጥነት ንባብ መሇኪያና አንብቦrnየመረዲት ችልታ መሇኪያ ፈተና በመፈተን፣ ሇዘጠነኛ ክፍሌ አማርኛን በማስተማር ሊይ ሇሚገኙrnመምህራን ቃሇ መጠይቅ በማቅረብ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ ሇጥናቱ አስፈሊጊ የሆኑ መረጃዎች በፈተናናrnበቃሇ መጠይቅ ተሰብስበዋሌ፡፡ በተጠቀሱት የመረጃ ማሰባሰቢያ የተገኙት መረጃዎች ተጠናቅረውrnበመጠናዊ ገሊጭ የምርምር ዘዳና እንዯ አስፈሊጊነቱ ዯግሞ የአይነታዊ ምርምር ዘዳ በሆነው በገሊጭrnየአተናተን ዘዳ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ የአንብቦ መረዲት ችልታን እና የንባብ ፍጥነትን ተዛምድ በrnSPSS የኮምፒውተር ፕሮግራም ተሰሌቷሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዯሚያመሇክተው የተማሪዎቹ አንብቦrnየመረዲት ችልታ በጣም ዝቅተኛ ዯረጃ ሊይ የሚገኝ እንዯሆነና የንባብ ፍጥነታቸውም ዘግተኛ በሚባሌrnዯረጃ ሊይ እንዯሚገኝ ታውቋሌ፡፡ በዚህም በአንብቦ የመረዲት ችልታ እና በንባብ ፍጥነት መካከሌrnተዛምድ መኖሩ ተረጋግጧሌ፡፡ ሇተማሪዎቹ በፍጥነት አንብቦ የመረዲት ችልታ ዝቅተኛ መሆንrnየሚከተለት ምክንያቶች ተጠቅሰዋሌ፡፡ የመጀመሪያው ተማሪዎቹ ከአንዯኛ ዯረጃ ጀምረው ቋንቋውንrnተምረው መሠረት ይዞ አሇመምጣት፣ ሇቋንቋ ትምህርቱ ትኩረት አሇመስጠትና ተማሪው የንባብ ክሂለንrnሇማዲበር የሚያዯርገው ጥረት አሇመኖር ናቸው፡፡ በጥናቱ የተገኙትን ውጤቶች በመመርኮዝ የንባብrnፍጥነትን ሇማሻሻሌና አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማዲበር መምህራን ተማሪዎች የንባብ ሌማዲቸውንrnእንዱያጎሇብቱ ቤተ መጻሕፍት ገብተው እንዱያነቡ ቢያበረታቷቸው፣የተማሪዎችን በአማርኛ አንብቦrnየመረዲት እና የንባብ ፍጥነት ሇማሻሻሌ በየጊዜው እየሇኩ ዴጋፍ ቢያዯርጉና ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርትrnየተመዯበው ክፍሇ ጊዜ በቂ ስሊሌሆነ የሚስተካከሌበት ሁኔታ ቢፈጠር የሚለ ጠቃሚ አስተያየቶችrnተሰንዝረዋሌ፡፡

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
9

226