2001-2004. 10 2

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

ይህ ጥናት ከ2001-2004 ዓ.ም በተሰጡ የጋምቤላ ክልል ሁለት የ2ኛ ደረጃ ት/ ቤቶች የ10ኛ ክፍል አማረኛ ቋንቋ የክፍል ሞዴል ፈተናዎችን እና የአገር-አቀፍ ፈተናዎችን አቀራረቦቻቸውንና ይዘቶቻችዉን ማነፃፀር ዓይነተኛ አላማው ነው ፡፡ ጥናቱ ዓይነታዊ እና መጠናዊ የምርምር ዘዴዎችን በመጠቀም መሰረታዊ ጥያቄዎችን ተንተረሶ ከሰነድ ምርመራው የተገኙ መረጃዎችን በክለሳ ድርሳናትrn ውስጥ በተጠቀሱ የምሁራን ሀሳቦች ጥንካሬ እንዲገኙ በማድረግ ለመተንተን ሞክሯል፡፡በሁለት የፈተና ዓይነቶች መካክል ያሉ የተዛምዶ መጠኖችም በፒርሰን የተዛምዶ መጠን መወሰኛ ቀመር እየተሰሉ ተገልፀዋል ፡፡

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
2001-2004.  10               2

284