2

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

የዚህ ጥናት ዋና አላማ የጽሁፍ አወቃቀርን ማስተማር የአንብቦ መረዳትን ችሎታrnለማጎልበት ያለውን ሚና መመርመር ነበር፡፡ የጥናቱን ተሳታፊዎች ለመምረጥም እድልrnሰጭ ናሙና ዘዴን ተጠቅሟል፡፡ ተሳታፊዎቹም በአዲስ ዘመን ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃrnትምህርትቤት በ2009 ዓ.ም በዘጠነኛ ክፍል ከሚማሩ ተማሪዎች መካከል በተመረጠውrnየናሙና ዘዴ የተመረጡ 52 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ጥናቱ ሙከራዊ የምርምር ስልትንrnየተከተለና አንድ ተጠኚ ቡድን ብቻ የያዘ የአንድ ቡድን ቅድመና ድህረ ልምምድrnፈተና ንድፍን ተግባራዊ ያደረገ ነው፡፡ ለተማሪዎች ቅድመ ትምህርት ፈተና ተሰጥቷ፣rnለአምስት ሳምንታት በአጥኚዋ ከተማሩ በኋላ የድህረ ትምህርት ፈተናው ከቅድመrnትምህርት ፈተናው በተመሳሳይ መልክ ተዘጋጅቶ እንዲፈተኑ ተደርጓል፡፡ ከነዚህrnተማሪዎችም በቅድመ ትምህርትና በድህረ ትምህርት ፈተናዎችና ከጽሁፍ መጠይቅrnመረጃዎች ተሰብስበዋል፡፡ መረጃዎቹም መጠናዊ የምርምር ዘዴን በመጠቀም በዳግምrnልኬታ ናሙና ቲ-ቴስት ተሰልተው በገላጭና ድምዳሜያዊ ስታትስቲክስrnተተንትነዋል፡፡ በሁለቱ መረጃ መሰብሰቢያዎች አማካኝነት የተገኙት መረጃዎችrnበቅድመ ትምህርት ፈተና አማካይ ውጤት (26.27) እና በድህረ ትምህርት ፈተናrnአማካይ ውጤት (33.25) መካከል በስታትስቲክስ ጉልህ ልዩነት (p

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
2

231