( 8 )

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

ይህ ጥናት በ1990 ዓ .ም ሥራ ላይ የዋለውንና አማርኛን እንደሁለተኛ ቋንቋ ለማሰተማር የተዘጋጀዉን የ8ኛ ከፍል መርሃ ትምህርት rnየገመገመ ነው፡፡በዋናነት ለመርሃ ትምህርቱና ለትግበራው የመምህራኑ አመለካከት ምን እንደሚመሰል፤ የሰልጠና ብቃታቸው ምን rnያህል እንደሆነ፤ በተማረው ላይ የታየው የአሰራርና የአስተሳሰብ ለውጥ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ መርሃ ትምህርቱን ሙሉ ለሙሉም ሆነ በከፈል ተግባራዊ አንዳይሆን የሚያደና rnቅፍ ነገሮቸ ምን እንደሆኑ ተመልክቷል፡፡rnየመርሃ ትምህርት ትግበራ ግምገማ አስፈላጊና በየጊዜው መካሄድ ያለበት መሆኑን በርካታ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ (Shiundu እና Omulando 1992:61) የሰርዓተ ትምህርት ዝግጅት ዑደታዊ መሆኑንና ግምገማም የዑደቱ አንድ አካል እንደሆነ ገልፀዋል፡፡rnግምገማውን ለማካሄድ ደግም መረጃዎች በተለያየ መንገድ ይሰበሰባሉ፡፡rnበዚህ ጥናት ርዕሳነ መምህራን ፤ መምህራንና ተማሪዎች በመረጃ ሰጪነት አገልግለዋል፡፡ የፅሁፍ መጠይቆች፤ የምልከታ ቅፆችና የብቃት መለኪያ ፈተና በመረጃ መሰብሰቢያ መሣሪያነት ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ ከመረጃ ሰጪዎቹ ወካይ ናሙና ለማግኘት ባለብዙ ደረጃ ቡድናዊ ናሙና አወሳሰድ ሰልት ተግባራዊ ሆኗል፡፡rnበናሙናነት ከተመረጡት ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን፤ መምህራንና ተማሪዎች በተገኘዉ መረጃ መሠረት መምህራን ሰለአዲሱ የትምህርትና ሰልጠና ፓሊሲ ያላቸዉ አመለካከት ዝቅተኛ መሆኑን፤መምህራኑ መረሃ ትምህርቱን ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ለማድረግrn የሚያሰፈልጋቸው መሆኑን፤ በአንድ ከፍል የሚማሩ ተማራዎች ቁጥር በርካታ መሆን በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድር መሆኑና፤ ለዓመቱ የቀርበዉን ትምህርት በወቅቱ ለማጠናቀቅ የተመደበው ከፍለ ጊዜ አነስተኛ መሆኑን ከቀረቡት ሦሰት የትምህርት ዓላማዎች የሥነ ልሳን ትምህርት በዝቅተኛ ደረጃ ተግባራዊ መሆኑን ይህም ከከተማ ይልቅ በገጠር ዝቅተኛ መሆኑን ጥናቱ አረጋግጧልrnበመሆኑም ሰለ ፖሊሲው ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ የተለያዩ መድረኮችን ማዘጋጀት፤ ሙያቸውን ለማሻሻል አሁን የተጀመረዉን የተልኮ ትምህርት በተጠናከረ ሁኔታ መቀጠል የከፍል ጥበትን ለማስወገድ ግንባታ ማካሄ፤ በሳምንት የተመደበውን ከፍለ ጌዜ ከሁለት ወደ ሦሰት ከፍ ማድረግ፤የታዩት ጠንካራ ጎናች ይበልጥ በማጎልበት የተሳካ የመርሃ ትምህርት ትግበራ ማካሄድ አስፈላጊ ይሆናል፡፡

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
(  8  )

277