Top-down)

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

የዚህ ጥናት ዋና አላማ የ‹‹ቶፕዳውን ››የንባብ ማስተማሪያ ሞዴልን በአማርኛ ቓንቓ እንደ አንድ አንብቦ መረዳት ችሎታ ማዳበሪያ ዘዴ መጠቀም የሚኖረው ውጤታማነትና ተግባራዊነት መመርመር ነው፡፡ በመሆኑም በቅድሚያ በአሁኑ ወቅት በአማርኛ የንባብ ትምህርት ክፍል-ጊዜ አያገለገለ ያለው የማስተማሪያ ዘዴ ምን እንደሚ እንደሚመስል የሚመለክት ዳራዊ መረጃ በቅድመ ሙከራ ጥናት ማግኘት፤ቀጥሎም የሙከራ ምርምር experiemental research)ማካሄድና በሙከራ የተገኘውን ውጤት የሚያጠናክሩ አጋዥ መረጃዎችን ደግሞ በግሞ በድሀረ ሙከራ ጥናት ማሰባሰብ የጥናት ማሰባሰብ ጥናቱ የአሰራር ዘዴ ነው፡፡rnለቅድመ ሙክራ ጥናት አስፍላጊ የሆኑ መረጃዎች የተጠናቀቁ በአራት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አራት ስድስት የመማሪያ ምድቦች በተካሄዱ ምልከታዎች ነው፡፡ በዚህም በአሁኑ ወቀት የሚሰው የንባብ ትምህረት ልምምድ ተማሪዎችን እንደማያሳትፍ ፤አብዛኛዎቹ ትምህርታዊ ተግባራት በመምህራኑ እንደሚከነወን ተማሪዎች በቂ ልምምድ እንደማያደርጉ ለማርጋገጥ ተላል፡፡

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
Top-down)

263