12

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

የዚህ ጥናት ዋና አላማ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎችንrnትምህርት ነክ ያልሆኑ ጽሁፎችን የማንበብ ልምድ መመዘን ነው፡፡ ጥናቱrnየተካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ የጉለሌ ክ/ከ ት/መምሪያ ስርrnበሚገኘው የየካቲት 12 የመሰናዶ ት/ቤት ነው፡፡ መረጃዎችም ከመምህራን እናrnከተማሪዎች በመጠይቅ አማካኝነት ተሰብስበዋል፡፡rnት/ቤቱ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተማሪ የሚያስተናግድ ሲሆን ሁሉንም ተማሪዎችrnመመዘን ስለማይቻል ከ11ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 80 ተማሪዎች በመጠይቁrnውስጥ ተካተዋል፡፡ የእነዚህን ተማሪዎች ምላሽ ለማረጋገጥም በት/ቤቱ የሚያስተምሩrn6 የቋንቋ መምህራን በመጠይቅ መረጃ እንዲሰጡ ተደርጓል፡፡ የተገኘው ውጤትምrnተተንትኗል፡፡rnበጥናቱ የተገኘው ውጤትም የሚያመለክተው የተማሪዎች ትምህርት ነክ ያልሆኑrnጽሁፎች የማንበብ ልምድ ዝቅተኛ እንደሆነ ነው፡፡ ለዚህም እንደ ምክንያትrnየሚጠቀሰው ተማሪዎች ስለ ንባብ ያላቸው ግንዛቤ እጅግ ዝቅተኛ መሆን፣rnየኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች ጫና፣ የትምህርት ቤቶች ንባብን በማስለመድ ረገድrnሊኖራቸው የሚገባ አስተዋጽኦ በሚገባ መወጣት አለመቻል ናቸው፡፡rnስለዚህም ወደፊት ትምህርት ነክ ያልሆኑ ጽሁፎችን የማንበብ ልምድ ለማዳበርrnሊደረጉ ይገባቸዋል ብሎ አጥኚው የተወሰኑ ሀሳቦችን ሰንዝሯል፡፡ እነሱም የንባብrnክፍል ማዘጋጀት፣ ከፍተኛ ቅስቀሳ ማካሄድ እና ሳቢነት ያላቸውን ጽሁፎችrnበመማሪያ መጻህፍት ውስጥ ማካተት ናቸው፡፡

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
12

263