-

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

ይህ ጥናት «በዳባት ገብርኤል ቤተ-መዘክር ውስጥ የሚገኙ ቁሳዊ ባህሎች መዘርዝርrnከአጫጭር መግለጫዎች ጋር» በሚል ርዕስ የቀረበ ነው፤ቤተ-መዘክሩ በአማራ ክልል ሰሜንrnጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ እንደሚገኝና በደጅ አዝማች አያሌው ብሩ አማካኝነት እንደተመሠረተrnተቃኝቷል፤ ነገር ግን ከአቅምና ከጊዜ ውሱንነት የተነሳ የቤተ-መዘክሩን መስራችና በኢትዮጵያrnታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያላቸውን የደጅ አዝማች አያሌው ብሩን የሕይወት ታሪክ ከልደትrnእስከ ህልፈተ ሕይወት በስፋትና በጥልቀት በዚህ የጥናት ወረቀት ማቅረብ አልተቻለምrnምክንያቱም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ካላቸው ሰፊ ቦታ አንፃር የሳቸው ታሪክ ሙሉና አዋጪrnጥናት ሊወጣው ይችላል ብሎ አጥኝው በማሰቡ ነው፡፡ ጥናቱ ቁሳዊ ባህሎቹን በአካል ቀርቦrnበመመልከት፣ስለ ቤተ-መዘክሩ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ቃለ-መጠይቅ በማድረግና አጋዥrnየፎቶ ካሜራ በመጠቀም እንዲሁም በተነሱት ንድፈ ሀሣቦች ላይ በመመርኮዝ ትንታኔrnበመስጠት ላይ አተኩሯል፤በውስጡስ ምን ምን ቁሳዊ ባህሎችን ይዟል፣ ቁሳዊ ባህሎቹrnመቼና በማን የተበረከቱ ናቸው፣ሁሉም ቁሶች ምን ዓይነት ትዕምርታዊ ትርጓሜ አላቸውrnየሚሉትንና መሠል ጉዳዮች በተነሱት ንድፈ ሀሣቦች መሠረት ለመቃኘት ተሞክሯል፡፡rnበቤተ-መዘክሩ ውስጥ ለእይታ ከቀረቡት ቁሳዊ ባህሎች መካከል አንዳንዶቹ ስንክናዊrnርቀታቸው /ውበታቸው ሳይደበዝዝና መግለጫ ይሆናቸው ዘንድም በወጉ የተቀናበረና የተደራጀrnታሪክ ያላቸው መሆናቸውን፤ የተወሰኑት ደግሞ ሥንክናዊ አሻራቸው ደብዝዞ ጭራሽ በማንናrnመቼ እንደተሠሩ፣በማን አማካኝነት እንደተበረከቱ የሚገልፅ መረጃ የሌላቸው መኖራቸውንrnየጥናቱ መረጃዎች አመልክተዋል፤ በመሆኑም እነዚህ ቁሳዊ ባህሎች በማህበረሰቡ ዘንድrnያላቸውን ትዕምርታዊ ትርጓሜ በመግለፅና የማጠቃለያ ሀሣብ እንዲሁም ቤተ-መዘክሩrnበመልካም ጎኑ /በጥንካሬው እንዲገፋበትና ድክመቱንም ይቀርፍ ዘንድ ጥቁመታ/ የመፍትሔ

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
-

210