( )

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

ይህ ጥናት ዋነኛ ዓላማ አድርጎ የተነሳው ተግባር ተኮር የቋንቋ ማስተማር ዘዴ የተማሪዎችን የመጻፍrnክሂል እና ተነሳሽነትን ከማሻሻል አንጻር ያለውን ተጽዕኖ ለመፈተሽ ነው፡፡ ጥናቱም ከፊል ሙከራዊrnሲሆን፣ የተካሄደውም በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኘው የሸዋሮቢት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እናrnመሰናዶ ትምህርት ቤት ነው፡፡ በትምህርት ቤቱ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከል የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎችrnበአመቺ የናሙና ስልት ከተመረጡ በኋላ፣ በዓላማዊ የናሙና አመራረጥ ስልት በአንድ መምህርrnየሚማሩ ሶስት ምድብ ተማሪዎች ተለይተው በቅድመ ፈተናው ሂደት ተሳትፈዋል፡፡ ከሶስቱ ምድቦችrnመካከል በቅድመ የመጻፍ ክሂል ፈተና ተቀራራቢ አማካይ ውጤቶች ያስመዘገቡ ሁለት ምድቦች ከተለዩrnበኋላ በተራ የዕጣ ናሙና ስልት አንዱ የሙከራ ሌላኛው የቁጥጥር ቡድን ሆኖ በጥናቱ ውስጥ እንዲሳተፍrnተደርጓል፡፡ በመረጃ መስብሰቢያ ዘዴነት ፈተና ፣ የጽሑፍ መጠይቅ እና ምልከታ ሥራ ላይ ውለዋል፡፡rnፈተናው፣ ቅድመ እና ድኅረ ፈተናን ያካተተ ነው፡፡ ቅድመ ፈተናው የተሰጠበት ዓላማ ተማሪዎችrnከሙከራ ጥናቱ በፊት ያላቸውን የመጻፍ ክሂል ውጤት ተቀራራቢ መሆን - አለመሆኑን ለመፈተሽrnሲባል ነው፡፡ የድኅረ ፈተናው ዓላማ ደግሞ የሙከራ እና የቁጥጥር ቡድን ሆነው የተመረጡትrnተማሪዎች በተለያዩ የማስተማሪያ ዘዴዎች የመጻፍ ክሂልን ከተማሩ በኋላ በመካከላቸው ጉልህ ልዩነትrnመኖር- አለመኖሩን ለመፈተሽ ነው፡፡ በሌላ በኩል የጽሑፍ መጠይቅ የተማሪዎቹን የመጻፍ ተነሳሽነትrnለመለካት የቀረበ ነው፡፡ ተተኳሪ የሆኑት ተማሪዎች ከመጻፍ ልምምዱ በፊት (ቅድመ ጽሑፍ መጠይቅ)rnእና በኋላ (ድኅረ የጽሑፍ መጠይቅ) እንዲሞሉ ተደርጓል፡፡ በሌላ መልኩ ምልከታው የተካሄደበት ዋነኛrnዓላማ ሁለቱ ቡድኖች በተለያዩ የማስተማሪያ ዘዴዎች የመጻፍ ክሂልን እየተማሩ መሆናቸውንrnለማረጋገጥ ነው፡፡ በቅድመ ፈተና እና በቅድመ የጽሑፍ መጠይቅ የተገኙ ውጤቶች በባለብዙ ልይይትrnትንተና ዘዴ እንዲሁም በድኅረ ፈተና እና በድኅረ የጽሑፍ መጠይቅ የተገኙ ውጤቶች በህብር ልይይትrnትንተና ዘዴ እንዲሰሉ ተደርጓል፡፡ የተገኙት ውጤቶች እንደሚያመለክቱት በቅድመ ፈተና እናrnበቅድመ የጽሑፍ መጠይቅ ተመጣጣኝ አማካይ ውጤቶች የተመዘገበባቸው ቡድኖች፣ በድኅረ ፈተናrn(ይዘት፣ አደረጃጀት፣ ቃላት፣ የቋንቋ አጠቃቀም እና ሥርዓተ አጻጻፍ) እና በድኅረ የጽሑፍ መጠይቅrn(ግለ ግንዛቤ፣ ግለ ብቃት እና ግለ መር) የሙከራ ቡድኑ ተማሪዎች ከቁጥጥር ቡድኑ ተማሪዎች ጉልህrnየሆነ ልዩነት አሳይተዋል (P=

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
(      )

233