2009.. 8

Amharic Language, Literature And Folklore Project Topics

Get the Complete Project Materials Now! »

በዚህ ጥናት በ2009ዓ.ም. ስራ ላይ በዋለው የደቡብ ክልል የ8ኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋrnመማሪያ መጻህፍ ውስጥ የተካተቱ የሰዋስው ትምህርት ይዘቶች አቀራረብና አደረጃጃት ምንrnእንደሚመስል ተገምግሟል፡፡ ጥናቱ አላማ አድርጎ በተነሳቸው ነጥቦች ዙርያ የቋንቋ ምሁራንrnያቀረቧቸውን ንድፈሀሳባዊ መሠረቶች መንደንደሪያ በማድረግ በሰዋስው ትምህርት ይዘቶችrnአቀራረብና አደረጃጀት ስር መነሳት ያለባቸውን ነጥቦች ተመልክቷል፡፡ ጥናቱን እዳር ለማድረስrnጥቅም ላይ የዋለው የመረጃ መሰብሰቢያ ሰነድ ፍተሻ ሲሆን ይህም በአይነታዊ የምርምር ዘዴrnበመጠቀም በገላጭ ስልት ቀርቧል፡፡ በጥናቱ የተገኘው ውጤት እንደሚያመለክተው የይዘቶቹንrnአቀራረብ በተመለከተ ከአጠቃላይ ወደ ዝርዝር ይልቅ ከዝርዝር ወደ አጠቃላ የቀረቡ የሰዋስውrnትምህርት ይዘቶች አብላጫውን ሽፋን ይይዛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ከዝርዝር ወደ አጠቃላይናrnከአጠቃላይ ወደ ዝርዝር የቀረቡት ይዘቶች በጥሩ ሀኔታ የቀረቡ ሲሆን እንደ ደካማ ጎንrnየታየው በአንድ ትእዛዝ ስር የተለያዩ ሶስትና ከዚያ በላይ የሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ማካተቱናrnገለጻ ሲቀርብ መልእክት በትክክል አለመቅረቡ ነው፡፡ ውጤት ተኮር በሆነ መንገድ የቀረቡትrnይዘቶች ሂድት ተኮር ሆነው ከቀረቡት በተሸለ ጥቅም ላይ እንደዋሉ ታይቷል፡፡ ከአደረጃጀትrnአንጻርም በመማሪያ መጽሃፉ ውስጥ የተካተቱት የሰዋስው ትምህርት ይዘቶች በአብዛኛውrnተከታታይነት ኖሯቸው የተደራጁና ስፋትና ጥልቀታቸው እየጨመረ የሚይሄዱ ናቸው፡፡rnበተረፈ መጻህፉ አጠቃላይ በሆነው የይዘት አደረጃጀትና ከመርሃ ትምህርቱ ጋር ባለውrnተዛምዶ መልካም የሚባል ነው፡፡ በመጨረሻም በመማሪያ መጽሃፉ ውስጥ የተስተዋሉ ደካማrnጎኖችን ለማሻሻል ይረዳሉ ተብለው የታመነባቸው የመፍትሄ ሃሳቦች ተሰንዝረዋል፡፡

Get Full Work

Report copyright infringement or plagiarism

Be the First to Share On Social



1GB data
1GB data

RELATED TOPICS

1GB data
1GB data
2009..    8

245